#shorts #birds #nest #nature #naturesvoice #wildlife #birdsong #birdslovers

#shorts #birds #nest #nature #naturesvoice #wildlife #birdsong #birdslovers


Share:

17 thoughts on “#shorts #birds #nest #nature #naturesvoice #wildlife #birdsong #birdslovers

  1. አላአዋቂነት አስተያየት። ሙስጠፌ በአማርኛ የምትፈልጉትን እየነገራችሁ በሶማልኛ የሚፈልገውን የሚናገር ዘመኑን የዋጀ ብልጥ ፓለቲከኛ ነው።

  2. አብይ እብድ ነው ስንል አልሰማችሁም:: መመረጡን ሳያውቅ በ$10 billion ቤተመንግስት የምያስገነባ ደፋር መሀይም እኮ ነው

  3. መሐይም ቤተመንግሥት የዜጎች እንጂ የአብይ አይደለም
    ድልብ አህያ
    ወደድክም ጠላህ አብይ ይመራሃል
    እራስህ መምራት ሳትችል 130ሚሊዮን ስለሚመራ የመናገር ሞራል ከየት አገኘህ ኦ ለካስ መሐይም ደፈር ነው

  4. አንድ አንድ ጊዜ እጅግ አዝናለሁ ፣ በሰዎች ሳይሆኑ በአስተሳሰቦች አዝናለሁ ፣ አንድ መሪ ቤተመንግሥት የሚገነባው ለግሉ ነው ብሎ ማሰብ ምን ያህል የአስተሳሰብ ዝቅጠት ውስጥ እንዳለን ያስገነዝባል ፣ ይህ በሃገረ መንግሥት ግንባታ አሰራር ያለንን ዕውቀት ውስንነት ያሳያል ፣ ገና ነን …… ፣

  5. ምን አይነት አሉባልታ ነው ሙስጠፌን ራሱ ወደ ስልጣን ያመጣው ራሱ አብይ አይደል እንደ??? ስራ ፈት ሁላ ሀሜት እና የጥላቻ ወሬ አቁሙ አስጠላችሁኝ።😂😂😂

  6. እሰኪ አብይ ጩጬዉ አምለሰት ሙጬ ላይ ይቅረብልን የምትሉ?? ቴዲ አፍሮ ሬሣ ነዉ ሠግጥ ሠግጥ በሉ!!💚💛❤️👏🤷‍♂️🌿🫰🫰

  7. ሙስጠፋ ስለ ኢትዮጵያዊነት ሲያወራ በጣም ረጅም ጊዜ ሆኖታል፤ አሁን ግን የአቢይ ጠንካራ ደጋፊዎች እና ዘረኛ ፖለቲከኞች አንዱ ሆኗል😢

  8. ሙስጠፌን የማይፈልጉ ቢኖሩ የየትኛውም ሰፈር ጽንፈኞች ወይም ባንዳዎች ናቸው።
    በአርበኛው አቢይና በአገር ወዳዱ ሙስጠፌ መካከል በባንዳ ተራ ቅስቀሳ አንዳች የሚፈጠር አይኖርም፤ እንዲያውም የጽንፈኞችን ማንነት ይበልጥ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያጋልጥ እንጂ።

  9. ትክክል ሙስጠፌ ከልቡ ኢትዮጵያዊነት የገባው ነው እነዛ ለዘረፋ ብቻ አብይ ምላሱ ሌላ ልቡ ሌላ

Leave a Reply to @MelakuGetachew-s2v7c Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *